ለራስህ ስትል አንብብ ነገ ተረኛ ነህ!
💚አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ💚 ስጠኝ ሳይሆን እንካ!👇
ከዬትኛ ብሔር ሁን ብቻ ሙስሊም ከሆንክ ይመለከትሃል። ኢህኔ ስለብሔር ፖለቲካ፡ ጥላቻ ንግግሮስ ብሆን ሼር ላይክ ኮሜንት ታደርግ ነበር። በእርግጥ የዝህ አላማ ሌላ ነው ወሏሂ ከልቤ ጻፍኳት በቅድምያ እናት አባት እህት ወንድም ዜመድ ጓደኛ የሞተባችሁ አሏህ ይሶብራችሁ እነሱም በእዝነቱ ጀነት ያኖራቸው እኛንም ይዘንለንበጀነት ይሰብስበን።
አዎ ነገ ተረኛ ነህ!
እህት ወንድሞቼ ልክ እንደኛ ትናንት አብሮን የነበሩ ግን ዛሬ የሉም የዛሬ አመት (አምና) አብሮን የነበሩ ዘንድሮ ግን የሉም እንሱምኮ የዛሬው ቀን እንደርሳለን ብለው ነበር ያሰቡት ነገር ግን የተፈጥሮን ህግ መጣስን አቻልምና የኛ ሳይሆን የአሏህ (ሱ ወ ) ትእዛዝ ነውና ድገት መጣባቸው የያዙ ይዘው ለሁሉም ወደማይቀረው ሞት! ህድዋል። የነሱ ስራም ቁሟል ሁሉ ነገር ተቋርጦባቸዋል ምንም ነገር መስራትም ሆነ ማድረግ አይችሉም። ምናልባት ነገን ጥሩ ስራ ለመስራት አስበው ነበር ግን #ሞት ቀደማቸው።
እኛ ግን ዛሬ በህዎት አለን አልሀምዱ ሊላህ ብዙ ኬይር ስራ ለመስራት እድል አለን። ንገር ግን እኛም ወደ አሏህ ለመመለስ ነገ ንገ የምንል ከሆነ ከነገ ቀድሞ አጅሬው እንዳይቀድመን።
ሌኔም ላንተም ላንቺም አይቀርም ገርገራ (ሰከረተል መውት) አይቀርም የግላችን ቤት (ቀብር) አሏህ ፊት ቀርበን መጠየቃችን ላዝም። እኔ ሞትን ሳይሆን የምፈራው ከሞት ብኋላ የለዉን...
አንዳዴ እስኪ እራሳችን እንገምግም በተለይ ወጣቶች #በፌስቡክ በሌሎች ሶሻ ሚድያ የምንፖስታቸው ስለ ብሄር ስለ ጣላቻ የራሳችን ረስተን ስለ ሰዎች ያአሏህ እራሴን ታዘብኩ።
አሏህን እንፋራ ለምናደርገው ነገር ሀላፊነት የሰማን
ምንም እንኳን ፍጹም መሆን ባንችልም አንዳንዴ ለአሏህብለን አሏህ የሚወደውን ኼር እንሳራ። እንደዝህ ስላችሁ እራሴ ንጹህ ነኝ ማለቴ አይደለም ብዙ ደካማ ጎን ይኖሩኛ ኢሀንን ያፃፍኩት ለራሴም ጭምር ነው።
እኔንም እናተንም አሏህ ቀጥተኛውን ጎዳና ይምራን፡ አላህና መልእክተኛው (ሰ ዐ ወ) ከሚወዱት ያድርገን አሚን።
እኔንም ምከሩኝ በአሏህ ከናንተ የተሻልኩ ሁኜ አይደለም፡ ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ
ሼር ብታደርጉ ምናላባት አንድ ሰው ልጠቅም ይችላል JKR
Comments
Post a Comment