#ዶናልድ_ትራምፕ ከሶሻል ሚድያ ታገዱ
ፌስቡክ የቀድሞው #የአሜሪካ_ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ገጾች ለሁለት ዓመታት አገደ።
ምክንያቱ በ#አሜሪካ ካፒቶል አመጽ ዙሪያ ባሰፈሯቸው ጽሑፎች ነው ተብሏል። ፌስቡክ የትራምፕ ድርጊቶች የማሕበራዊ ሚዲያው አጠቃቀም "ደንቦቻችንን እጅጉን የጣሱ ናቸው" ብሏል።
ግዙፍ #የማህበራዊ #ሚዲያ ፖለቲከኞችን ከአሁን በኋላ በአሳሳች አስተያየታቸው ወይም ተሳዳቢ ይዘት ያላቸውን ንግግሮች እንደማይቀበል በጽንኦት ገልጸዋል።
በወር ከ 2 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ካሉት ፌስቡክ በተጨማሪ የቀድሞ #Usa #ፕረስዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ በጥር ወር ካፒቶል ሂል ረብሻ ምክንያት ከትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ስናፕቻት፣ ትዊች እና ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ታግደዋል።
ምንጭ BBC
Comments
Post a Comment