ጀዋር መሀመድ - ግብፅ ስለ ህዳሴ ግድብ
#ግብፅ ህዳሴ ግድቡን ለማደናቀፍ በኢትዮጵያ ሦስት ኢስትራቴጂ ኢየተጠቀመች ነው
1. "ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭቶች መፍጠር ፡እንድባባሱ ድጋፍ በማድረግ ውስጣዊ ሰላምን ማደፍረስ ።
2. ከጎረቤቶቻችን ጋር ማጋጨት የለንን ግንኙነት እንድበላሹ ማድረግ ያኔ እነሱን በመደግፋ ጫና ለመፍጠር።
3. የዐለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ እዳያደርጉ በተለየ ፋይናይሻል ተቋሞችንላይ ጫናንለመፍጠር።"
• አክቲቪስት #ጀዋር_መሀመድ ስቀጥል እንድህ ይላል "የመጨረሻውን ምንም ማድረግ አንችልም! የመጀመርያዉን ሁለቱን ግን እንችላለን የውስጥ ሹክቻችንን ወደ ግጭት እንዳይ ሄድ በማድረግ... ምንም እንኳን የሀሳብ ልዩነት አልፎ አልፎም ውስጣዊ አለመግባባት ብኖረንም ቅሉ ማንም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ሉኣላዊ፣ ደህንንት አይደራደርም ልደራደርም አይገባም" ብለው ነበር
Comments
Post a Comment